Who Are We? እኛ ማን ነን?

ያድቢ ቴክኖሎጂካል ካምፓኒ...የተለያዩ የዴስክቶፕ አፕሊኬሽን ሶፍትዌሮች፣ ድህረ-ገፆች እና የስልክ ተግበሪያዎችን የሚሰራ ቴክኖሎጂካል ድርጅት ነው፡፡ ይህም በኢትዮጲያ እና በአለም ዙሪያ ሁሉ በቴክኖሎጂው የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ እንዲሁም ኢትዮጲያን አለም ከደረሰችበት የቴክኖሎጂ እድገት ለማገኛኘትና ለማስተሳሰር የተመሰረተ ድንቅ ድርጅት መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ኩራት ነው፡፡እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ማንኛውም የዴስክቶፕ አፕሊኬሽን ሶፍትዌሮች፤ ድህረ-ገፆችና የሞባይል መተግበሪያዎች ይዘዙን፡፡ እርስዎ በቀረፁት ዲዛይን መሰረት እናስረክብዎታለን፡፡ ስለመረጡን እናመሰግናለን!!

YADB Technological Company is a Technological organization that makes a variety of Desktop Application software, websites, and Mobile Phone Applications. Which is founded to excel in technology across Ethiopia and the world, as well as to discover and connect the world of Ethiopia from the technological progresses, it has reached with great pride we announcing. Any software you want you to make; websites and Mobile Phone Application order, & you’ll hand you over based on the design as your desire, Thank you for Choosing us!

Our services / የእኛ አገልግሎቶች

Desktop Application Softwares የዴስክቶፕ አፕሊኬሽን ሶፍትዌሮች

• E-Commerce Softwares

• ኢ-ኮሜርስ የንግድ ሶፍትዌሮች

• Data Base Softwares

• የምዝገባና መረጃ ማከማቻ ሶፍትዌሮች

• Offline Managment System Softwares

• የተለያዩ ንብረቶችን፤ ስራዎችን ማስተዳደሪያ ሶፍትዌሮች

• And a lot of other Several & Optional Desktop Application Softwares Without Internet Connection

• እንዲሁም እጅግ ብዙ ያለ ምንም ኢንተርኔት የሚሰሩ የዴስክቶፕ አፕሊኬሽን ሶፍትዌር አማራጮች

Websites ድህረ-ገፆች

• የመገበያያ ኢ-ኮሜርስ ድህረ-ገፆች

• E-Commerce Websites

• መንፈሳዊ ድህረ-ገፆች

• Fast Responsive Spiritual Websites

• ፈጣን ምላሽ ሰጪ ትዕዛዝ መቀበያ ድህረ-ገፆች

• Fast Responsive Ordering Websites

• የተለያዩ የድርጅቶች፤ የግለሰቦችና የትምህርትቤቶች ድህረ-ገፆች

• Organizational, Personal, Schools & Other Websites

• የቢዝነስና ሌሎች ድህረ-ገፆች

•Business & Others Websites

• እና ሌሎች እጅግ በጣም ብዙ የድህረ-ገፅ አማራጮች

• And Others a lot of Several & Optional Websites

Mobile Phone Applications የሞባይል ስልክ መተግበሪያዎች

• የመገበያያ የሞባይል ስልክ መተግበሪያዎች

• E-Commerce Mobile Phone Applications

• ፈጣን ምላሽ ሰጪ የትራንስፖርት የሞባይል ስልክ መተግበሪያዎች

• Fast Responsive Ordering Mobile Phone Applications

• የተለያዩ ለድርጅቶች፤ ለግለሰቦችና ለትምህርትቤቶች የሚሆኑ የሞባይል ስልክ መተግበሪያዎች

• Organization, Personal, Schools & Other Mobile Phone Applications

• የቢዝነስና ሌሎች የሞባይል ስልክ መተግበሪያዎች

•Business & Others Mobile Phone Applications

• እንዲሁም ሌሎች እጅግ በጣም ብዙ የሞባይል ስልክ መተግበሪያ አማራጮች

• And Others a lot of Several & Optional Mobile Phone Applications

Some of the things we do. . .

ከምንሰራቸው ስራዎቻችን መካከል በጥቂቱ . . .

Order Your Desires / የሚፈልጉትን ሁሉ አሁን ይዘዙ

Our Products / ስራዎቻችን

Listed below are some of our works at YADB Technological Company.

በያድቢ ቴክኖሎጂካል ካምፓኒ ውስጥ ከሚሰሩ ስራዎቻችን መካከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

Newsletter / አዳዲስ ነገሮች