Who Are We? እኛ ማን ነን?

ያድቢ ቴክኖሎጂካል ካምፓኒ...የተለያዩ የዴስክቶፕ አፕሊኬሽን ሶፍትዌሮች፣ ድህረ-ገፆች እና የሞባይል ስልክ ተግበሪያዎችን የሚሰራ ቴክኖሎጂካል ድርጅት ነው፡፡ ይህም በኢትዮጲያ እና በአለም ዙሪያ ሁሉ በቴክኖሎጂው የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ እንዲሁም ኢትዮጲያን አለም ከደረሰችበት የቴክኖሎጂ እድገት ለማገኛኘትና ለማስተሳሰር የተመሰረተ ድንቅ ድርጅት መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ኩራት ነው፡፡እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ማንኛውም የዴስክቶፕ አፕሊኬሽን ሶፍትዌሮች፤ ድህረ-ገፆችና የሞባይል ስልክ መተግበሪያዎች ይዘዙን፡፡ እርስዎ በቀረፁት ዲዛይን መሰረት እናስረክብዎታለን፡፡ ስለመረጡን እናመሰግናለን!!

YADB Technological Company is a Technological organization that makes a variety of Desktop Application Software, Websites, Mobile Phone Application. Which is founded to excel in technology across Ethiopia and the world, as well as to discover and connect the world of Ethiopia from the technological progresses, it has reached with great pride we announcing. Any Desktop Application Software you want you to make; Websites and Mobile Phone Application order, & you’ll hand you over based on the design as your desire, Thank you for Choosing us!

በ ያድቢ ቴክኖሎጂካል ካምፓኒ ከሚሰሩ ስራዎች በጥቂቱ፤ መረጃ መሰብሰቢያ ሶፍትዌሮች፤ ዳታ ማስቀመጫ ሶፍትዌሮች፤ ዌብሳይቶች ዲጂታል ማርኬቲንግ ዌብሳይቶች፤ ኢ-ኮሜርስ የመገበያያ ሶፍትዌሮች፤ዌብሳይቶችና አስተማማኝ የመረጃ ቋቶች ይገኙበታል፡፡ ማንኛውም ግለሰብ፤ ድርጅት፤ ማሰራት በሚፈልገው ዲዛይን ና አማራጭ ወደ ዲጂታል አለም ሊያስገባዎ ያድቢ ተዘጋጅቷል፡፡

Some of the work done by YADB Technological Company includes, data collection software, data storage software, websites marketing websites, e-commerce trading software, and websites and secure database entry Database Software’s. Get ready for YADB to take you into the heart of the world of design and options that an individual, organization, or business needs.

Newsletter / አዳዲስ ነገሮች